Import and Export Officer
Position:
Organization: Fantu and Family Trading & Industry PLC
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ማዞሪያ ወደ ቦሌ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንጻ አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116610535/+25116614268 ይደውሉ።
Deadline: Dec 18, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
