Industrial Electrician

Position:

Organization: Kehlot Engineering PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በፋብሪካ የኤሌክትሪክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የሥራ ልምድና COC ፈተና ያለፉ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር  ጎፋ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዋናው በር መግቢያ በስተቀኝ በኩል 250 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ወርክሾፕ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251964446916 / +251911069248 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Diploma in Factory Electrical or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጎፋ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዋናው በር መግቢያ በስተቀኝ በኩል 250 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ወርክሾፕ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251964446916 / +251911069248 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 11, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue