Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Public Service Bureau
ብዛት: 2
የቴክኒክ ድጋፍ፡ ለኮምፒውተሮች፣ ሶፍትዌሮች፣ አታሚዎች፣ ተንቀሳቃሽ መሳሪያዎች እና ሌሎች የአይቲ መሳሪያዎች የመጀመሪያ እና ሁለተኛ መስመር ድጋፍ ለተጠቃሚዎች ማቀርብ።
እንደ ፕሮጀክተሮች፣ ማይክሮፎኖች፣ ስማርት ቦርዶች እና የቪዲዮ ኮንፈረንስ ስርዓቶች ያሉ የክፍል እና የቢሮ ቴክኖሎጂን ማቀናበር እና መደገፍ።
የት/ት ደርጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ምህንድስና፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በኔትወርክ ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ https://www.aacapsjobs.gov.et/
Job Requirements Bachelor's Degree in Computer science, Computer Engineering, Information Technology, Information science, Information System, Electrical Engineering, Software Engineering, Network Engineering, or related field of study Duties and Responsibilities: - Technical Support: Provide first and second line support to users for computers, software, printers, mobile devices, and other IT equipment. - Manage and support classroom and office technology such as projectors, microphones, smart boards, and video conferencing systems. How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ https://www.aacapsjobs.gov.et/Deadline: Sep 25, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2