Insurance Officer
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 1-5 ዓመት
- ብዛት፡ 3
- የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በባንኪንግ ኤንድ ኢንሹራንስ፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 3
