Intermediate Bus Driver

Position:

Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

Not Specified

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የስራ ቦታ: ታጠቅ

የስራ መስፍርቶች:

  • የት/ት ደርጃ: ቲቪኢቲ ደርጃ2/1 ወይም 10ተኛ ክፍል በአውቶ መካኒክ ፣ቀለም እንዲሁም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ: 2-6 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊት ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111279015/+251114404791/+251112601584 ይደውሉ።

Job Requirements TVET Level 2/1 or Completion of 10th Grade in Auto Mechanic, Paint and 3rd Class Driving License with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊት ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111279015/+251114404791/+251112601584 ይደውሉ።

Deadline: Sep 10, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue