Intermediate Electrician

Position:

Organization: Ethiopian Trading Businesses Corporation

Not Specified

  • ብዛት፡1

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ(ሳሪስ)

  • የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ደመወዝ፡ 21660 ብር

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ: ማስተርስ/የመጀመሪያ ድግሪ/ ደረጃ IV/III/ ዲፕሎማ በጀነራል መካንኒክ፣ አውቶ መካኒክ፣ አውቶሞቲቪ ቴክኖሎጅ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች

  • የሥራ ልምድ: ከምርቃ በሁላ 1/2/4/6 አመት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ+ 251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's/Bachelor's Degree/Level IV/III or Diploma in General Mechanic, Auto Mechanic, Automotive Technology or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፍ ዋና መ/ቤት ሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114376533/ +251924435679 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue