Internal Audit Head

Position:

Organization: Midroc Investment Group

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የስራ መስፍርቶች፡

  • የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 8 አመት፤ከዚህም ውስጥ 2 አመት በኃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ የሚገኘው ሎሊ ህንጻ ላይ ሁለተኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25113692340/+25113691821

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, or related field of study with relevant work experience, out of which 2 years as a Manager How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ የሚገኘው ሎሊ ህንጻ ላይ ሁለተኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25113692340/+25113691821

Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 8

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue