የውስጥ ኦዲተር (Internal Auditor)
Position:
Organization: A and M Engineering
Not Specified
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/ግ/ማ የውስጥ ቁጥጥርን፣ የአስተዳደርን እና የአሠራር ሥርዓቶችን ለማጠናከር ብቁና ተሞክሮ ያለው የውስጥ ኦዲተር ለመቅጠር ይፈልጋል።
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የድርጅቱን የአስተዳደር፣ የውስጥ ቁጥጥር እና የሥራ ሂደቶች ውጤታማነት በገለልተኛነት መገምገም።
የድርጅቱን ፖሊሲዎች፣ የሥራ ሂደቶች እና ሕጋዊ መስፈርቶች መከተላቸውን መገምገም።
የኦዲት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና የተሰጡ ማሻሻያ እርምጃዎች መተግበራቸውን መከታተል።
በሁሉም ክፍሎች የውስጥ ኦዲት ማከናወን።
Job Requirements
በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አስተዳደር ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ።
1–2 ዓመት ተዛማጅ የኦዲት የሥራ ልምድ።
How To Apply
የማመልከቻ ጊዜ: ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት አመልካቾች የማመልከቻ CV እና ተዛማጅ ማስረጃዎችን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ እንዲያስገቡ ይጋበዛሉ።
Job Requirements Candidates should have a Bachelor's degree in Accounting, Finance, Business Administration, or a related field, with 1–2 years of relevant auditing work experience. How to Apply Apply using the provided link below.Deadline: Aug 6, 2026, 12:00 AM
Location: , ADDIS ABABA
Amount: 1
