Position:
Organization: Sunshine Construction PLC
እድሜ : ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውጭ
ደመወዝ : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ
አራት ዓመት በሥራ መደቡ ላይ በሥራ መደቡ ላይ የሠራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በመገኘት ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1