Investigation Specialist
Position:
Organization: BEKAS Chemicals PLC
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በአፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ኬሚካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 8-5 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 መገናኛ አምቼ በስተጀርባ/ ጆኒ ጋራዥ አካባቢ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25116670713/+251983861410።
Deadline: Nov 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
