IT Officer I /Cyber Security Analyst I
Position:
Organization: Ethiopian Electric Power Corporation
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ውስጥ ባሉን ክፍት ቦታዎች
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
አመልካቾች ከ2015 ዓ.ም ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እና የመውጫ ፈተና /Exit Exam/ የወሰዱ መሆን አለባቸው፡፡
የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.00 ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡
የኮምፒዩተር ኔትወርክ እና ሲስተም ደህንነትን መከታተል
የመረጃ ደህንነት ፖሊሲዎችን እና መመሪያዎችን መከተል እና ማስፈጸም
ለተጠቃሚዎች የአይቲ ድጋፍ(IT Support) መስጠት
የደህንነት ክስተቶችን (security incidents) መመዝገብ፣ መከታተል እና በከፍተኛ ደረጃ ላሉ ባለሙያዎች ማሳወቅ
በደህንነት ጉዳዮች ላይ ከከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር በጋራ መስራት
የማመልከቻ መመሪያ፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ፡ THIS LINK
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደአስፈሊጊነቱ ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያላው መሆኑን እናስውቃለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115-58-06-23 ይደውሉ፡፡
Deadline: Apr 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
