IT Professional
Position:
Organization: Merkato Financial Solutions
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በአይቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት
የሥራ ልምድ: 1 እስከ 2 ዓመት
የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 6:00 እስከ ከቀኑ 12:00 ሰዓት (የሀገር ውስጥ አቆጣጠር)
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ 7,000 ብር
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በአይቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 5, 2026, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 1
