IT Specialist

Position:

Organization: Wehab International Import and Export PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 4 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት አጠገብ ካስ ታወር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700987/+251908090047/ +25114700796/+251908090047 ይደውሉ።
Job Requirements Master's Degree or Bachelor's Degree in Computer Engineering, Software Engineering, Information Technology or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት አጠገብ ካስ ታወር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700987/+251908090047/ +25114700796/+251908090047 ይደውሉ።

Deadline: Dec 24, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1