የአይቲ ቴክኒክ ድጋፍ እና ኦፊሰር (IT Support & Remote Tech Support Officer)

Position:

Organization: Nared General Trading

Not Specified

የተቋሙን የአይቲ መሠረተ ልማት የመንከባከብ እና በርቀት ለሚሰሩ የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኞች የቴክኒክ ድጋፍ የመስጠት ኃላፊነት።

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ :በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT)፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።

የሥራ ልምድ: ከ 1ዓመት በላይ

ብዛት :1

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በርቀት ለሚሰሩ የደንበኞች አገልግሎት የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት (Remote Support)።

  • የስርዓት ግንኙነት (Connectivity) ችግሮችን ማወቅ እና በፍጥነት መፍታት።

  • የኮምፒውተር ፕሮግራሞችን መጫን እና የሶፍትዌር ችግሮችን መፍታት።

  • የአውታረ መረብ እና የኢንተርኔት አገልግሎትን መቆጣጠር እና ማረጋገጥ።

  • በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የ IT እና ቴክኒክ ድጋፍ ስራዎችን መፈጸም።


ክህሎት

  • በአይቲ ጥገና (Troubleshooting)፣ በኔትወርክ ቁጥጥር እና በሃርድዌር/ሶፍትዌር ድጋፍ ላይ በቂ የስራ ልምድ።

  • በርቀት የቴክኒክ ድጋፍ (Remote support) የመስጠት ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል።

  • የስርዓት ግንኙነት (Connectivity) ችግሮችን የመለየት እና በፍጥነት የመፍታት ብቃት።

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡


Job Requirements በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT)፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው ስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በርቀት ለሚሰሩ የደንበኞች አገልግሎት የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት (Remote Support)። - የስርዓት ግንኙነት (Connectivity) ችግሮችን ማወቅ እና በፍጥነት መፍታት። - የኮምፒውተር ፕሮግራሞችን መጫን እና የሶፍትዌር ችግሮችን መፍታት። - የአውታረ መረብ እና የኢንተርኔት አገልግሎትን መቆጣጠር እና ማረጋገጥ። - በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የ IT እና ቴክኒክ ድጋፍ ስራዎችን መፈጸም። How to Apply ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡

Deadline: Apr 4, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1