IT Support
Position:
Organization: Mehari Redaei Importer & Exporter
Not Specified
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ አትላስ ሴንቸሪ ሞል 10ኛ ፎቅ ወይም ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911516635 ይደውሉ።
Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
