ከፍተኛ የኤሮኖቲካል ሚትዎሮሎጂ ኢንስፔክተር IV

Position:

Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በሚቲዎሮሎጂ ፣ በአቪዬሽን ሚቲዎሮሎጂ ፣ በክላይሜንት ሳይንስ(ፊዚካል ሳይንስ) ፣ የኑሜሪካል ዌይዘር ፕሪዲክሽን ፣ በሳተላይት ሚትዎሮሎጂ ፣ በራዳር ሚትዎሮሎጂ ፣ በሂሣብ ፣ በፊዚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • በተጨማሪም የፎርካስተርነትና የጥራት ሥራ አመራር(QMS) ስልጠናዎችን የወሰደ

የስራ ልምድ፡

  • 7 ዓመት በኤሮኖቲካል ሚትዎሮሎጂ አገልግሎት የሥራ ልምድ ያለው/ት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 25285

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XVII

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በሚቲዎሮሎጂ ፣ በአቪዬሽን ሚቲዎሮሎጂ ፣ በክላይሜንት ሳይንስ(ፊዚካል ሳይንስ) ፣ የኑሜሪካል ዌይዘር ፕሪዲክሽን ፣ በሳተላይት ሚትዎሮሎጂ ፣ በራዳር ሚትዎሮሎጂ ፣ በሂሣብ ፣ በፊዚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1