የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ IV

Position:

Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ፣ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ፣ ብሮድካስት ጆርናሊዝም ፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣ በሕዝብ ግንኙነት ፣ _ በፖለቲካል ሳይንስና ፣ በቋንቋና ስነፅሁፍ ፣ በቋንቋ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ፣ ማስታወቂያና ህዝብ ግንኙነት ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 17838

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XIII

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ፣ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ፣ ብሮድካስት ጆርናሊዝም ፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፣ በሕዝብ ግንኙነት ፣ _ በፖለቲካል ሳይንስና ፣ በቋንቋና ስነፅሁፍ ፣ በቋንቋ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ፣ ማስታወቂያና ህዝብ ግንኙነት ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1