ከፍተኛ ፕሮሲጀር ዲዛይንና ካርቶግራፊ ኢንስፔክተር IV

Position:

Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሂሳብ ፣ በፊዚክስ ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣ በጂኦግራፊ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 25285

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XVII

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በሂሳብ ፣ በፊዚክስ ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣ በጂኦግራፊ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1