የህግ ባለሙያ IV
Position:
Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው ፣ ኢንተርናሽናል ሎው ፣ ሌጋል ሰርቪስ ፣ ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን ፣ ሌጋል ስተዲስ ፣ ሎዎር ጀነሪክ ፣ ፐብሊክ ሎው ፣ ኮንሰንትሬሽናል እና ፐብሊከ ሎው ፣ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው እና ጉድ ገቨርናንስ ፣ ሎው እና ሎው ሳይንስ ፣ ህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 19464
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XIV
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው ፣ ኢንተርናሽናል ሎው ፣ ሌጋል ሰርቪስ ፣ ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን ፣ ሌጋል ስተዲስ ፣ ሎዎር ጀነሪክ ፣ ፐብሊክ ሎው ፣ ኮንሰንትሬሽናል እና ፐብሊከ ሎው ፣ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው እና ጉድ ገቨርናንስ ፣ ሎው እና ሎው ሳይንስ ፣ ህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1
