የማኀበራዊ ሚዲያ ተግባቦት ባለሙያ IV
Position:
Organization: Tourism Training Institute (TTI)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በአይ.ቲ፣ MIS፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነት፣ በኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ሥነጽሑፍ፣ ጆርናኒዝምና ኮሙኒኬሽን፣ ሥነልሳን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
- ብዛት: 1
- ደመወዝ፡ 17838
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ደረጃ፡ XIII
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 25.7/ቱማ-20
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በአይ.ቲ፣ MIS፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነት፣ በኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ሥነጽሑፍ፣ ጆርናኒዝምና ኮሙኒኬሽን፣ ሥነልሳን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 31, 2026, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1
