የአቤቱታና ቅሬታ ማስተናገጃ ባለሙያ IV
Position:
Organization: Tourism Training Institute (TTI)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሥራ አመራር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ህዝብ ሥራ አመራር፣ ሕዝብ አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ሥራ፣ አመራር፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር፣ ትምህርት አስተዳደር፣ ፐብሊክ ሴክተር አድሚኒስትሬሽን፣ ሊደርሺፕ፣ አመራርና መልካም አስተዳደር፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንታል አድሚኒስትሬሽን፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ የአስተዳደር ልማት ጥናት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል ልማት አስተዳደር፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ 17838
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደረጃ፡ XIII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 25.7/ቱማ-57
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በሥራ አመራር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ህዝብ ሥራ አመራር፣ ሕዝብ አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ሥራ፣ አመራር፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር፣ ትምህርት አስተዳደር፣ ፐብሊክ ሴክተር አድሚኒስትሬሽን፣ ሊደርሺፕ፣ አመራርና መልካም አስተዳደር፣ ፐርሶኔል ማኔጅመንት፣ ፐርሶኔል አድሚኒስትሬሽን፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንታል አድሚኒስትሬሽን፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ የአስተዳደር ልማት ጥናት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል ልማት አስተዳደር፣ ዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 31, 2026, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1
