የፈቃድ ሥራዎች አስተዳደር ባለሙያ IV
Position:
Organization: Ministry of Mines
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በጂኦሎጂ፣ በአፕላይድ ጂኦሎጂ፣ በሥነ ምድር ሣይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደረጃ፡ XIV
ደመወዝ፡ 19464
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 2/ማዕ.228
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ እና ማመልካቻችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ላምበረት አዲሱ መናኸሪያ ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው በሚኒስቴሩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የሲቪል ስርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች የትምህርት ደረጃና የሥራ መደብ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የስራ መደቡ ጾታ አይለይም፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በጂኦሎጂ፣ በአፕላይድ ጂኦሎጂ፣ በሥነ ምድር ሣይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ እና ማመልካቻችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ላምበረት አዲሱ መናኸሪያ ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው በሚኒስቴሩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሲቪል ስርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች የትምህርት ደረጃና የሥራ መደብ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የስራ መደቡ ጾታ አይለይም፡፡Deadline: Aug 13, 2026, 12:00 AM
Location: Megenagna
Amount: 1
