የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሱፐርቪዥን ባለሙያ IV

Position:

Organization: FDRE Civil Service Commission

Not Specified

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በአርክቴክቸር፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በአርባን ምህንድስና፣ በውሃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 21238
  • የስራ መደቡ ደረጃ፡ XV
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች በሚከተለው ሊንክ ማመልከት ይችላሉ፡ THIS LINK

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ማያያዝ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ሕጋዊነት ኃላፊነት የሚወስዱ ሲሆን ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የአካል ጉዳተኞች እና ሲት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በአርክቴክቸር፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት፣ በአርባን ምህንድስና፣ በውሃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ማያያዝ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ሕጋዊነት ኃላፊነት የሚወስዱ ይሆናሉ፡፡

Deadline: Aug 1, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1