ነርስ IV

Position:

Organization: Wolkite University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 9 ዓመት በነርስ ሙያ ያገለገሉ

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 16348

  • ደረጃ፡ X

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.32/ወቂዩ-2185

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

  • የስራ ቦታ፡ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለቡኢ ልዩ አዳር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም ቡታጅራ አካባቢ ያላችሁ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የተደራጀ እና የተሟላ የስራ ልምድ አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ላይ ሙሉ በሙሉ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ተመዝጋቢዎች ለጽሁፍ ፈተና የተመለመሉ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀናት በውስጥ ማስታወቂያና በተቋሙ ድረ-ገጽ ቴሌግራምና በፌስቡክ ገጽ ይገለፃል ፡፡

Job Requirements በነርሲንግ በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በእንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et ወይም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስ/ሥራ አሥፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ህንፃ ግራውንድ ቢሮ ቁጥር G- 031 ወይም በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሠው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የስራ መደቡን በመጥቀስ ፎቶ ኮፒ እና ኦሪጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልክት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በዲግሪ ትምህርት የተመረቁ የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ እና የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

Deadline: Sep 9, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1