ግራፊክ ዲዛይነር ባለሙያ IV

Position:

Organization: Federal Supreme Court of Ethiopia

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግራፊ ዲዛይን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በጋዜጠኝነትና በኮምዩኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት በጽሁፍና ህትመት ውጤቶች ዝግጅት የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 21238

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ደረጃ፡ XV

ክህሎቶች

  • በIFMIS እና ICSMIS ክህሎት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማሰረጃቻውን ስካን ኮፒ ከማመልከቻቸው ጋር በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም ኦሪጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከግል የትምህርት ተቋማት የተገኘ የትምህርት ማስረጃ በትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ባለስልጣን የተረጋገጥ መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግራፊ ዲዛይን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በጋዜጠኝነትና በኮምዩኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማሰረጃቻውን ስካን ኮፒ ከማመልከቻቸው ጋር በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም ኦሪጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል የትምህርት ተቋማት የተገኘ የትምህርት ማስረጃ በትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ባለስልጣን የተረጋገጥ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 11, 2026, 12:00 AM

Location: Sidist Kilo

Amount: 1