ሜካኒካል መሐንዲስ IV

Position:

Organization: Jinka University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሜካኒካል ምህንድስና፣ ማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና ፣ ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 21238

  • ደረጃ፡ XV

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-332

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Job Requirements በሜካኒካል ምህንድስና፣ ማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና ፣ ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Deadline: Sep 12, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1