ኤሌክትሪካል መሐንዲስ IV
Position:
Organization: Jinka University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና፣ ኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ 21238
- ደረጃ፡ XV
- የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-331
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Job Requirements በኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና፣ ኤሌክትሪካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡Deadline: Sep 12, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
