Position:
Organization: Federal Judicial Administration Council Secretariat
ብዛት:2
ደመወዝ:9047
የስራ ቦታ:አዲስ አበባ
የት/ት ደርጃ:የመጀመሪያ ድግሪ በህግ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ ስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 5ኪሎ ብሄራዊ ሙዚያም ፊት ለፊት ክሪስማስ የጭንቅላት ህብለርስር ህክምና ማዕክል ያለበት ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቆጥር 411 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111542948 ይደውሉ።
Deadline: Aug 31, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2