Junior Accountant
Position:
Organization: Domino Logistics and Forwarding Pvt. Ltd
Not Specified
ብዛት፡ 2
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራቱ ጋር ከመድረሱ በፊት ዲምፕል ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ dominoforwarding2013@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251926142214/+251906482248 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራቱ ጋር ከመድረሱ በፊት ዲምፕል ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ dominoforwarding2013@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251926142214/+251906482248 ይደውሉ።Deadline: Nov 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
