Position:
Organization: Kangaroo Shoe Factory PLC
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ የስራ ቦታ፣ አዲስ አበባ በድርጅቱ ፋብሪካ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ አካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ 1 አመት እና ከዚያ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ሄድ ኦፊስ ፊት ለፊት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ kidanetesfaye21@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116293464 መደወል ይችላሉ።
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ሄድ ኦፊስ ፊት ለፊት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ kidanetesfaye21@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116293464 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1