Junior Accountant

Position:

Organization: HT Import and Export PLC Association

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር አካውንታንት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደርጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 2 - 3 አመት የስራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ፡ በአስመጪነት እና ላኪነት ድርጅት ውስጥ የስራ/ች ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወደ አዲሱ ቄራ በሚወስደው መንገድ የቀድሞው ቡልጋሪያ ኤምባሲ ዲምፕል ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251941454523/+251911637175 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting or in a related field of study with relevant work experience Required Skills: Preferred to work in an import/export company How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወደ አዲሱ ቄራ በሚወስደው መንገድ የቀድሞው ቡልጋሪያ ኤምባሲ ዲምፕል ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251941454523/+251911637175 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 4, 2025, 12:00 AM

Location: Kera

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue