Junior Accountant and Procurement Officer

Position:

Organization: Tom Videography and Photography Training Center

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ አካውንታንት እና ግዥ ሰራተኛ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

4/2 አመት የስራ ልምድ

የኮምፒውተር፣ የፒችትሪና ፃማጅ ሶፍትዌሮች በተለይም የተማሪቅች ክፍያ ሶፍትዌር

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቶም የቢዲዩግራፊና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ተቋም ጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ ፒያሳ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111267669/+251961525252 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting, Accounting and Finance or in a related field of study with relevant work experience Experience: 2 years for Degree and 4 years for Diploma How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቶም የቢዲዩግራፊና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ተቋም ጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ ፒያሳ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111267669/+251961525252 መደወል ይችላሉ

Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue