Junior Accountant
Position:
Organization: HaHuJobs
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡
1-3 ዓመት በአስመጪ ድርጅት ውስጥ ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
በገቢዎች መስሪያ ቤት ያሉ ጉዳዮችን በማስፈጸም ልምድ ያለው/ያላት
ደሞዝ፡ 18,000 የተጣራ
የስራ ቦታ፡ ካሳንቺስ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሂሳብ ሰነዶችን በተገቢ መልኩ መያዝና ማዘጋጀት
የገቢና ወጪ መዝገቦችን ማስተካከልና መከታተል
የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮችን(Peachtree, Excel) መጠቀም
የወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት እና የዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት።
ከከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያዎች ጋር የሂሳብ ሥራዎችን በጋራ መስራት
ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም
ክህሎት
የሂሳብ መዝገብ አያያዝና የሶፍትዌር እውቀት ያለው (ለምሳሌ፡ PeachTree, QuickBooks, Excel)
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች እድሚያቸው ከ25 ዓመት በላይ እና ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሂሳብ ሰነዶችን በተገቢ መልኩ መያዝና ማዘጋጀት - የገቢና ወጪ መዝገቦችን ማስተካከልና መከታተል - የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮችን (Peachtree, Excel) መጠቀም - የወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት እና የዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - ከከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያዎች ጋር የሂሳብ ሥራዎችን በጋራ መስራት - ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች እድሚያቸው ከ 25 ዓመት በላይ እና ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡Deadline: May 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
