Position:
Organization: Grand Coffee
ግራንድ ኮፊ /Grand Coffee/ በጀማሪ አካውንታንት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ በመሆኑም ከታች ያስቀመጥናቸው መስፈርቶች የምታሟሉ ወንም ለስራው ብቁ የሆናችሁ ባስቀመጥነው የቴሌግራም ሊንክ ወይም ስልክ ቁጥር ያመልክቱ፡
ጾታ፡ ሴት
የሚከፈሉ ሂሳቦች (የክፍያ መጠየቂያ ማረጋገጫ፣ የክፍያ ሂደቶች) መፈፀም
የባንክ መግለጫዎችን እና የክሬዲት ካርድ ግብይቶችን ማስታረቅ
የአጠቃላይ ደብተር ግቤቶችን ማቆየት እና መርዳት
ረቂቅ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
ወር-መጨረሻ የመዝጊያ ሂደቶችን ማከናወን
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች
የስራ ልምድ፡ 1 - 2 አመት የስራ ልምድ (በካሸርነት እንዲሁም ስቶር ኪፐር የስራ ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል)
ሰፈሯ ለፊጋ ቅርብ የሆነች
በሃሁጆብስ ቴሌግራም ቦት https://t.me/hahujobs_bot ያመልክቱ
Deadline: May 23, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1