Junior Accountant

Position:

Organization: Byogenic Beauty Spa

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ፡ 1-3 ዓመት ፒችትሪ ላይ የሰራች

  • የስራ ቦታ፡ ብስራተገብርኤል ላፍቶ ሞል ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በፒችትሪ አካውንቲንግ የተለያዩ ሂሳቦችን መመዝገብ

  • የወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት እና የዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት

  • የሂሳብ ሰነዶችን በተገቢ መልኩ መያዝና ማዘጋጀት

  • የተሰበሰበን ጥሬ ገንዘብ እና ቼክ በወቅቱና በደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ወደ ድርጅቱ የባንክ ሒሳብ ገቢ ማድረግ

  • ከሽያጭ ወይም ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚሰበሰቡ የጥሬ ገንዘብ እና የቼክ ክፍያዎችን በአግባቡ መቀበል

  • ከከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያዎች ጋር የሂሳብ ሥራዎችን በጋራ መስራት

  • ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን በኢሜል አድራሻችን፡bbslafto@gmail.com ወይም ላፍቶ ሞል ላይ በሚገኘው በባዮጄኒክ ቢውቲ ስፓ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0935401008 / 0911245446/ 0911165214 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በፒችትሪ አካውንቲንግ የተለያዩ ሂሳቦችን መዝግቦ መያዝ - የወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት እና የዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - የሂሳብ ሰነዶችን በተገቢ መልኩ መያዝና ማዘጋጀት - የተሰበሰበን ጥሬ ገንዘብ እና ቼክ በወቅቱና በደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ወደ ድርጅቱ የባንክ ሒሳብ ገቢ ማድረግ - ከሽያጭ ወይም ከሌሎች የገቢ ምንጮች የሚሰበሰቡ የጥሬ ገንዘብ እና የቼክ ክፍያዎችን በአግባቡ መቀበል - ከከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያዎች ጋር የሂሳብ ሥራዎችን በጋራ መስራት - ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም How to Apply መልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን በኢሜል አድራሻችን፡bbslafto@gmail.com ወይም ላፍቶ ሞል ላይ በሚገኘው በባዮጄኒክ ቢውቲ ስፓ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0935401008/ 0911245446/ 0911165214 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 13, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1