Position:
Organization: Ethiopian Mineral Corporation
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባና
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ዕለታዊ የገንዘብ ልውውጦችን መመዝገብ እና አጠቃላይ የሂሳብ መዝገብ ማቆየት
ደረሰኞችን በማዘጋጀት፣ ክፍያዎችን በማስኬድ እና የሚከፈሉ/ተቀባይ ሒሳቦችን ለማስተዳደር ማገዝ
ወርሃዊ፣ ሩብ አመት እና አመታዊ የገንዘብ መዝጊያ ሂደቶችን መደገፍ
የባንክ መግለጫዎችን ማስታረቅ እና የሂሳብ መዛግብትን ትክክለኛነት ማረጋገጥ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ የትምህርት ሆኖ GPA ከ3.2 ጀምሮ ያለው/ያላት የኮምፒዮተር አጠቃቀም የምትችል/የሚችል እንዲሁም የተመረቁበት ዘመን ከ2015 ዓ.ም. ጀምሮ የሆነ
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል በሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251116611362/ +251116613355 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting and Finance or in a related field of study GPA 3.2 Duties & Responsibilities: - Record daily financial transactions and maintain general ledger accounts. - Assist in preparing invoices, processing payments, and managing accounts payable/receivable. - Support monthly, quarterly, and annual financial closing processes. - Reconcile bank statements and ensure the accuracy of accounting records How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል በሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251116611362/ +251116613355 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1