Junior Designer

Position:

Organization: Friendship Tannery

Not Specified

የስራ መደቡ፡ ሲኒየር ኤሌክቲሻን

የስራ ቦታ፡ ሞጆ

ደመወዝ፡ በስምምነት

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ሰርተፊኬት በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሪክሲቲ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ አግባብነት ያለው ከ5 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት በቆዳ

ፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ሳርቤት ገደይ ገ/ህይወት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 200 በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል፡ aa@phiss.com መላክ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ፡ +251113710905 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Certificate in Electrical Engineering, Electricity or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ሳርቤት ገደይ ገ/ህይወት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 200 በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል፡ aa@phiss.com መላክ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251113710905 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 3, 2025, 12:00 AM

Location: Sarbet

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue