Position:
Organization: East West Ethio Transport Plc
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ሙያና ቴክስክ ኮሌጅ በአውቶ ኤሌክትሪሺያን የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከማሰልጠኛ ወደ ሀና ማርያም በሚወስደው መንገድ ላይ በካዲስኮ ቀስም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114390312 /+251114391991 መደወል ይችላሉ።
ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Job Requirements Diploma in General Auto Mechanic or in a related field of study Duties & Responsibilities: - Surveying sites where electrical systems are installed - Drafting electrical installation plans and technical diagrams - Installing, maintaining, modifying and repairing all electrical systems in public spaces and buildings How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከማሰልጠኛ ወደ ሀና ማርያም በሚወስደው መንገድ ላይ በካዲስኮ ቀስም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114390312 /+251114391991 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2