Junior Finance Officer

Position:

Organization: Afrobin Logistic PLC

Not Specified

የስራ መግለጫ

አፍሮቢን áˆŽáŒ‚áˆľá‰˛áŠ­áˆľ áŠƒ/የተ/የግ ማኅበር á‰ áˆŽáŒ‚áˆľá‰˛áŠ­áˆľ áŠĽáŠ“ á‰ á‰ľáˆŤáŠ•áˆľá–áˆ­á‰ľ á‹˜á‰…ፍ áˆáŒŁáŠ• áŠĽá‹ľáŒˆá‰ľ á‰ áˆ›áˆľáˆ˜á‹áŒˆá‰Ľ áˆ‹á‹­ á‹Ťáˆˆ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ á‰Ľá‰ áŠĽáŠ“ á‰°áŠáˆłáˆ˝áŠá‰ľ á‹Ťáˆ‹á‰¸á‹áŠ• áŠ áˆ˜áˆáŠŤá‰žá‰˝ áŠ á‹ˆá‹łá‹ľáˆŽ áˆ˜á‰…ጠር á‹­áˆáˆáŒ‹áˆá˘

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ á‹ˆá‹­áˆ á‰ á‰°áˆ˜áˆłáˆłá‹­ á‹¨á‰ľáˆáˆ…áˆ­á‰ľ መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡

  •  0 - 2 ዓመት 

  • ለአዲስ á‰°áˆ˜áˆŤá‰‚ዎች ወይም á‹á‰…ተኛ የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ

ብዛት፡ 1 (አንድ)

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ áŠ á‰ á‰Ł ሀያሁለት፣ áŠáˆ˛á‰Ą áˆžáˆ‹ áˆ…ንፃ 3ኛ áŽá‰…

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የእለት á‰°áŠĽáˆˆá‰ľ á‹¨á‹á‹­áŠ“áŠ•áˆľ áŠĽáŠ“ á‹¨áˆ‚áˆłá‰Ľ áˆ°áŠá‹śá‰˝áŠ• (ኢንቮይስ፣ ደረሰኞን እና የክፍያ ቮቸርስ) ማዘጋጀት áŠĽáŠ“ áˆ›á‹°áˆŤáŒ€á‰ľ

  • የገቢ áŠĽáŠ“ á‹ˆáŒŞ áˆ‚áˆłá‰Śá‰˝áŠ• á‰ á‹ˆá‰…ቹ áˆ˜á‹áŒˆá‰Ľ áˆ‹á‹­ áˆ›áˆľáˆáˆ­ áŠĽáŠ“ áˆ›áˆ¨áŒ‹áŒˆáŒĽ

  • የግብር (ቫት፣ዊዝሆልዲንግ፣ኢንካም ታክስ) ሰነዶችን áˆ›á‹˜áŒ‹áŒ€á‰ľ áŠĽáŠ“ áˆˆáŒˆá‰˘á‹Žá‰˝ á‰ŁáˆˆáˆľáˆáŒŁáŠ• á‰ á‹ˆá‰…ቹ áˆ›áˆľá‰łá‹ˆá‰…

  • የፔቲ áŠŤáˆ˝ እና á‹¨á‰ŁáŠ•áŠ­ áˆ‚áˆłá‰Śá‰˝áŠ• ማስተካከል áŠĽáŠ“ áˆ˜áŠ¨á‰łá‰°áˆ

  • የአካውንቲንግ ፖሊሲዎችንና ሂደቶችን መከተል

  • በፋይናንስ áŠ­ááˆ áˆˆáˆšá‹˜áŒ‹áŒ á‹ˆáˆ­áˆƒá‹Š áŠĽáŠ“ á‹“áˆ˜á‰łá‹Š á‹¨á‹á‹­áŠ“áŠ•áˆľ áˆŞá–áˆ­á‰śá‰˝ áŠ áˆľáˆáˆ‹áŒŠ áˆ˜áˆ¨áŒƒá‹Žá‰˝áŠ• áˆ›á‰…áˆ¨á‰Ľ

  • በፋይናንስ ክፍል የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን

ክህሎቶች

  • የሶፍትዌር á‰˝áˆŽá‰łáŚ á‹¨Peachtree áŠĽáŠ“ á‹¨Excel አጠቃቀም á‰˝áˆŽá‰ł እና እውቀት á‹Ťáˆˆá‹/ላት

  • ለስራው á‰łáˆ›áŠáŁ á‹áˆ­á‹áˆ­ áŠáŒˆáˆŽá‰˝áŠ• á‰ áŒĽáŠ•á‰ƒá‰„ á‹¨áˆšá‹Ťá‹­/ የምታይ áŠĽáŠ“ á‹¨áŒŠá‹œ áŠ áŒ á‰ƒá‰€áˆ™/ሟ á‹¨á‰°áˆľá‰°áŠŤáŠ¨áˆˆ

  •  á‹¨á‰‹áŠ•á‰‹ á‰˝áˆŽá‰łáŚ á‹¨áŠ áˆ›áˆ­áŠ› áŠĽáŠ“ á‹¨áŠĽáŠ•áŒáˆŠá‹áŠ› á‰‹áŠ•á‰‹ á‰˝áˆŽá‰ł ያለው/ላት

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን á‹¨áˆá‰łáˆŸáˆ‰ áŠ áˆ˜áˆáŠŤá‰žá‰˝  á‹¨á‰ľáˆáˆ…áˆ­á‰ľ áŠĽáŠ“ á‹¨áˆĽáˆŤ áˆáˆá‹ľ áˆ›áˆľáˆ¨áŒƒá‰˝áˆáŠ• እና ሲቪያችሁን  á‰ áŠ˘áˆœá‹­áˆ áŠ á‹ľáˆŤáˆťá‰˝áŠ• afrobinlogistics@gmail.com ወይም አዲስ አበባ áˆ€á‹Ť ሁለት፣ áŠáˆ˛á‰Ą áˆžáˆ‹ áˆ…ንፃ 3ኛ áŽá‰… በአካል á‰ áˆ˜áŒˆáŠ˜á‰ľ áˆ›áˆ˜áˆáŠ¨á‰ľ á‰ľá‰˝áˆ‹áˆ‹á‰˝áˆáŚ

ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ "ጂኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር" ብለው መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251903353535 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብንት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የእለት ተእለት የፋይናንስ እና የሂሳብ ሰነዶችን (ኢንቮይስ፣ ደረሰኞን እና የክፍያ ቮቸርስ) ማዘጋጀት እና ማደራጀት - የገቢ እና ወጪ ሂሳቦችን በወቅቱ መዝገብ ላይ ማስፈር እና ማረጋገጥ - የግብር (ቫት፣ ዊዝሆልዲንግ፣ ኢንካም ታክስ) ሰነዶችን ማዘጋጀት እና ለገቢዎች ባለስልጣን በወቅቱ ማስታወቅ - የፔቲ ካሽ እና የባንክ ሂሳቦችን ማስተካከል እና መከታተል - የአካውንቲንግ ፖሊሲዎችንና ሂደቶችን መከተል - በፋይናንስ ክፍል ለሚዘጋጁ ወርሃዊ እና ዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶች አስፈላጊ መረጃዎችን ማቅረብ - በፋይናንስ ክፍል የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና ሲቪያችሁን በኢሜይል አድራሻችን afrobinlogistics@gmail.com ወይም አዲስ አበባ ሀያ ሁለት፣ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፦ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በኢሜሉ ርዕስ (subject line) ላይ "ጂኒየር ፋይናንስ ኦፊሰር" ብለው መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251903353535 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 9, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1