Position:
Organization: Office Of The Federal Auditor General Ethiopia
ብዛት: 1
ደመወዝ: 11024
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የት/ት ደርጃ: ዲፕሎማ ወይም ደረጃIII በኮምፒውተር ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ በስተጀርባ 200ሜ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115181255 ይደውሉ።
Job Requirements Diploma or Level III in Computer Science, Information Science, Information Technology, or related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ በስተጀርባ 200ሜ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115181255 ይደውሉ።Deadline: Sep 4, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1