Position:
Organization: Capital SACOO Saving & Credit Services
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣አትላስ ሴንቸሪ አዲስ ሪል እስቴት 8ተኛ ፍሎር
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ተፈላጊ የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ማኔጅመንት፣ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
መመረቂያ ውጤት ለመንዶች 3.5 ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚህ በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በኢሜል፡ hr@capitalsacco.org በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ: +251913702339 /+251970721788 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Management, Marketing Management, Economics or in a related field of study GPC Male 3.5 Female: 3.00 How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በኢሜል፡ hr@capitalsacco.org በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ: +251913702339 /+251970721788 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1