Position:
Organization: Filewuha Service Agency
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ ማሳጅስት
ደረጃ፡ 7
ደመወዝ፡ 6281
ብዛት፡ 3
የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 3፣ ደረጃ 2 ወይም ደረጃ 1 በማሳጅ ሙያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት ለደረጃ 3፣ 4 አመት ለደረጃ 2 እና 6 አመት ለደረጃ 1
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements TVET Level 3, Level 2 or Level 1 in Massage or in a related field of study with relevant work experience Expereince: 2 years for Level 3, 4 years for Level 2 and 6 years for Level 1 How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራር ዳይሬቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115519100 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 13, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3