Position:
Organization: Modern Building Industries P.L.C
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደሞዝ፡ በኩባኛው ስኬል መሰረት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ገላን ከተማ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ፣ ኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣ ኬሚስትሪ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ
የስራ ልምድ፡ በሙያው 1/2 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሚክስኮ የቀድሞው ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናው ህንጻ ኢንዱስትሪያል ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113724900 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Industrial Engineering, Chemical Engineering, Chemistry or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሚክስኮ የቀድሞው ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናው ህንጻ ኢንዱስትሪያል ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113724900 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1