Position:
Organization: Ethiopian Roads Administration
በሪከርድ ኪፒንግ ኤንድ አርካይቭ ሰርቪስ፣ በዶክመንት አውተንትፊኬሽ ኤንድ ሬጅስትሬሽን ሰርቪስስ፣ በከስተመር ኮንታክት ኤንድ ሴክሬቶሪያል ኦፕሬሽን ኮርድኔሽን ፣በሂዩማን ሪሶርስ ሱፐርቪዥን፣ በአካውንት ኤንድ በጀት ሰርቪስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የብቃት ማረጋገጫ COC
የሰራ ልምድ፡ 1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሠራተኞች አስተዳደር ቡድን 2/ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 ኢአ በመላክመመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2519115507365 ይደውሉ።
Deadline: May 8, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1