Junior Transport Outdoor Sales officer
Position:
Organization: Forward Logistics Technologies
Not Specified
ጁኒየር ትራንስፖርት ኦውትዶር ሽያጭ ኦፊሰር የድርጅቱን የትራንስፖርት አገልግሎቶች በውጭ መስክ (Field Work) በመሄድ ለደንበኞች ማስተዋወቅ፣ አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግ እና የሽያጭ ግቦችን ማሳካት ይጠበቅበታል።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ ችሎታ: ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በ ቢዝነስ፣ ማርኬቲንግ፣ ሎጂስቲክስ ወይም ተዛማጅ መስክ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ልምድ (አዲስ ተመራቂ ይቻላል)
ብዛት :1
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግ እና መጎብኘት
የድርጅቱን የትራንስፖርት አገልግሎት ማቅረብ እና ማስረዳት
የደንበኞች ጥያቄዎችን መመልስ
የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀት
ከኦፕሬሽን ቡድን ጋር መስራት
የወርሃዊ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት
ክህሎት
ጥሩ የንግግር እና የማስተዋወቅ ችሎታ
በመስክ ስራ ለመስራት ፈቃደኛ
መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
የመኪና መንጃ ፈቃድ (ካለ ተመራጭ)
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ በተገለፀዉ የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ቃሊቲ ማሰልጠኛ ውሃ ልማት አለፍ እንዳሉ FB ህንጻ 2ኛ ፎቅ ወይም በቴሌግራም አድራሻ +251939444440 ማመልከት ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ ፡- +251939444445
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በ ቢዝነስ፣ ማርኬቲንግ፣ ሎጂስቲክስ ወይም ተዛማጅ መስክ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋርዋና ዋና ኃላፊነቶች ዋና ዋና ኃላፊነቶች - አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግ እና መጎብኘት - የድርጅቱን የትራንስፖርት አገልግሎት ማቅረብ እና ማስረዳት - የደንበኞች ጥያቄዎችን መመልስ - የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀት - ከኦፕሬሽን ቡድን ጋር መስራት - የወርሃዊ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት ክህሎት - ጥሩ የንግግር እና የማስተዋወቅ ችሎታ - በመስክ ስራ ለመስራት ፈቃደኛ - መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት - የመኪና መንጃ ፈቃድ (ካለ ተመራጭ) How to Apply ከላይ በተገለፀዉ የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ቃሊቲ ማሰልጠኛ ውሃ ልማት አለፍ እንዳሉ FB ህንጻ 2ኛ ፎቅ ወይም በቴሌግራም አድራሻ +251939444440 ማመልከት ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ ፡- +251939444445
Deadline: Mar 13, 2026, 12:00 AM
Location: Kality
Amount: 1
