Job Requirements
Bachelor's Degree in Environmental and Occupational Health and Safety, Environmental Health Science, Occupational Health and Safety, Public Health, Public Health Management, or in a related field of study
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሥራ መደቡን መጠሪያ በመግለፅ ለኢትዮጳያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 ኢአ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115154728 ይደውሉ።