Lab Assistant

Position:

Organization: Assosa university

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡

  • 0 ዓመት

  • በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከ1 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸው አምልካቾች ተጨማሪ 5 ነጥብ ያገኛሉ፡፡

ብዛት፡ 1

ኮሌጅ፡ የኮምፒውቲንግ እና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ

ዲፓርትመት፡ ኮምፒውተር ሳይንስ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ለተማሪዎች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት

  • የሃርድዌርና ሶፍትዌር ችግሮችን መለየትና መፍታት

  • ሶፍትዌሮችን መጫን፣ ማዘመንና ማዋቀር

  • በፕሮግራሚንግና ተግባራዊ ልምምዶች ተማሪዎችን መርዳት

  • የኮምፒውተር ላብራቶሪውን አጠቃቀምና ሁኔታ መከታተል

  • የመሳሪያ ጉድለቶችን ለሚመለከተው ኃላፊ ማሳወቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ከማመልካቻ ጋር በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ B1 No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.0 እና ከዛ በላይ ፤ ለሴቶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.35 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዛ በላይ ሲሆን የቴሲስ ውጤታቸው B+ ወይም Very Good እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ለአካል ጉዳተኛ እና ለታዳጊ ክልል አምልካቾች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.15 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.5 እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የትምህርት ማስራጃቸውን በፖስታ እና በኢሜል የሚልኩ አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የት/ት ዓይነትና (Specialization) እና ተራ ቁጥር በማስረጃቸው ላይ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ማረጋገጫ የምዘና ፈተና ያለፈ/ፈች ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን እና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለተማሪዎች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት - የሃርድዌርና ሶፍትዌር ችግሮችን መለየትና መፍታት - ሶፍትዌሮችን መጫን፣ ማዘመንና ማዋቀር - በፕሮግራሚንግና ተግባራዊ ልምምዶች ተማሪዎችን መርዳት - የኮምፒውተር ላብራቶሪውን አጠቃቀምና ሁኔታ መከታተል - የመሳሪያ ጉድለቶችን ለሚመለከተው ኃላፊ ማሳወቅ How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.0 እና ከዛ በላይ ፤ ለሴቶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.35 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዛ በላይ ሲሆን የቴሲስ ውጤታቸው B+ ወይም Very Good እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

Deadline: Sep 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1