Lab Assistant
Position:
Organization: Assosa university
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
- በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
- 0 ዓመት
- በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከ1 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸው አምልካቾች ተጨማሪ 5 ነጥብ ያገኛሉ፡፡
ብዛት፡ 1
ኮሌጅ፡ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ዲፓርትመት፡ ፋርማሲ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የላቦራቶሪ ተግባራዊ ስልጠናዎችን ለተማሪዎች ማገዝ
- የላቦራቶሪ መሳሪያዎችንና ዕቃዎችን ማዘጋጀትና መደራጀት
- የላቦራቶሪ ዕቃዎችን ንጽህናና አጠቃቀም መከታተል
- ተማሪዎች የተግባር ሙከራዎችን በትክክል እንዲያከናውኑ መርዳት
- የተማሪዎችን የተግባር ስራ በመምህራን መመሪያ መሠረት ማገዝ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ከማመልካቻ ጋር በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ B1 No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.0 እና ከዛ በላይ ፤ ለሴቶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.35 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዛ በላይ ሲሆን የቴሲስ ውጤታቸው B+ ወይም Very Good እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ለአካል ጉዳተኛ እና ለታዳጊ ክልል አምልካቾች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.15 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.5 እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የትምህርት ማስራጃቸውን በፖስታ እና በኢሜል የሚልኩ አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የት/ት ዓይነትና (Specialization) እና ተራ ቁጥር በማስረጃቸው ላይ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ማረጋገጫ የምዘና ፈተና ያለፈ/ፈች ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን እና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የላቦራቶሪ ተግባራዊ ስልጠናዎችን ለተማሪዎች ማገዝ - የላቦራቶሪ መሳሪያዎችንና ዕቃዎችን ማዘጋጀትና መደራጀት - የላቦራቶሪ ዕቃዎችን ንጽህናና አጠቃቀም መከታተል - ተማሪዎች የተግባር ሙከራዎችን በትክክል እንዲያከናውኑ መርዳት - የተማሪዎችን የተግባር ስራ በመምህራን መመሪያ መሠረት ማገዝ How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.0 እና ከዛ በላይ ፤ ለሴቶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.35 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዛ በላይ ሲሆን የቴሲስ ውጤታቸው B+ ወይም Very Good እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡Deadline: Sep 3, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
