Position:
Organization: Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የላብራቶሪ እቃዎች ንፅህና አጠባበቅ ሰራተኛ
ደረጃ፡ 3
ብዛት፡ 4
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
በመደበኛ የአሠራር ሂደቶች (SOPs) መሠረት የላብራቶሪ መሳሪያዎችን (ለምሳሌ፣ የመስታወት ዕቃዎች፣ pipettes፣ centrifuges፣ microscopes እና benchtop tools) ማፅዳት
ንፁህ እና የተደራጀ አካባቢን ለመጠበቅ የላብራቶሪ ወንበሮችን፣ ጭስ ማውጫዎችን እና የማከማቻ ቦታዎችን መጥረግ
በመደበኛ የላብራቶሪ ምርመራዎች እና ኦዲቶች ውስጥ ማገዝ
የላብራቶሪ ሰራተኞችን በመሠረታዊ መሳሪያዎች ማቀናበር እና በማከማቻ አደረጃጀት መደገፍ
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ኦንላይን ፎርም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ
Job Requirements Completion of 12th/10th Grade Duties & Responsibilties: - Clean, disinfect, and sterilize laboratory equipment (e.g., glassware, pipettes, centrifuges, microscopes, and benchtop instruments) according to Standard Operating Procedures (SOPs). - Wipe down lab benches, fume hoods, and storage areas to maintain a clean and organized environment. - Assist in routine lab inspections and audits. - Support lab staff with basic equipment setup and storage organization. How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱDeadline: May 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4