Laboratory Technologist

Position:

Organization: Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic PLC

Not Specified

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከእዛ በላይ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ተባበሩት አደባባይ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስሚት ቅርንጫፍ ህንጻ ላይ በሚገኘው የሕክምና ማዕከላችን  በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Medical Laboratory Technology or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር የተባበሩት አደባባይ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስሚት ቅርንጫፍ ህንጻ ላይ በሚገኘው የሕክምና ማዕከላችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue